የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
69

በአፈ/ከሳሽ አባ ግሮሰሪ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አያና ምህረት 3ቱ እራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ንብረትነቱ የአቶ አያና ምህረት አረጋ የሰሌዳ ቁጥር አማ 03-17965 የሆነ የህዝብ ማመላለሻ መኪና በመነሻ ዋጋ ብር 548,478 አምስት መቶ አርባ ስምንት ሽህ አራት መቶ ሰባ ስምንት ብር ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ 14/08/2017 ዓ.ም አስከ 28/08/2017 ዓ.ም ቆይቶ  ከ 29/08/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00  እስከ 5፡30 ስዓት በጫረታ ስለሚሽጥ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ በቦታው በመገኘት  መጫረት የሚቻል መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዛል ፡፡

የባንጃ ወ/ፍ/ቤት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here