ርዕሰ አንቀፅ

የውኃ አጠቃቀምን በማሻሻል የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ያስፈልጋል!

በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በኢትዮጵያ የመስኖ ልማት የሰው ልጆችን አሁናዊ የምግብና የኢንዱስትሪ ግብዓት ፍላጎት ከ40 እስከ 50 በመቶ ድረስ የሚሸፍን መሆኑን የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ።...

“መሶብ”ን ለዘመነ አገልግሎትና ለስልጡንነት መጠቀም ያስፈልጋል

በመንግሥት ተቋማት ብዙዎች ከሚማረሩባቸው ጉዳዮች መካከል ዋነኛው የአግልግሎት አሰጣጥ አለመዘመን ነው።  አንድን አገልግሎት ለማግኘት ያለው መባዘን የአገልግሎት ፈላጊውን ውድ ጊዜ እና ጉልበት የሚበላ ነበር። ኢትዮጵያ...

የምርት ብክነትን ለመቀነስ የሚደረገዉ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት!

በሀገራችን በኢትዮጵያም ሆነ በአማራ ክልል የበጋ መስኖን ጨምሮ  አዳዲስ መሬቶችን ወደ ምርት በማስገባት፣ ዘመናዊ የምርት ማሳደጊያ ቴክኖሎጂዎችንም በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው፡፡ ምርትን ለማሳደግ...

የባሕር በር… መልስ የሚያሻዉ ጥያቄ 

“ቀይ ባሕር ደማችን አሁንም ቀይ ናት ጀግኖች በትግላቸው እስካሁን ያቆዩዋት…” ቅድመ ግንቦት 1983 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሬድዮ እንዲሁም ቴሌቪዥን ከፍ ብሎ ይደመጥ የነበረ የዘፈን ግጥም ነው:: ግጥሙ...

ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባው መልካም ጅምር

የትኛውንም ዓይነት ቋንቋ መማር እና ማስተማር ጥቅም እንጂ አንዳችም ጉዳት የለውም:: ቋንቋ ለየትኛውም ሰው ሆነ ማኅበረሰብ የመገናኛ መሣሪያው ነው፤ ይህንን መሣሪያ ለግንኙነት መጠቀም ብልህነትም...

ለብሔራዊ ጥቅሞቻችን መረጋገጥ በትኩረት እንሥራ!

ሃገራት በአለም ዘንድ ዝነኛ ፣ የተከበሩ፣ ስማቸዉ   ተጠቃሽ ፣   የተፈሩ  እና ተፈላጊ ሆነዉ እንዲታዩ  ትኩረት  ያደርጋሉ። ይህን ፍላጎታቸዉን ለማሳካት ደግሞ በዋና  መሳሪነት የሚጠቀሙበት ብሄራዊ...

የአፍሪካውያንን ችግሮች በአፍሪካውያን…

የጣና የምክክር መድረክ (ጣና ፎረም) የተመሠረተው ሚያዝያ 2004 ዓ.ም ነበር፤ በዓባይ ወንዝ የተጋመደው አፍሪካዊ ግንኙነት በመንግሥታት መካከልም ተጠናክሮ ይቀጥል  ዘንድ፡፡ የአፍሪካውያን መድረክ የሆነው የምክክር...

የተማረ ዜጋ ለማፍራት በጋራ እንቁም!

ኢትዮጵያዊያን ለትምህርት ያላቸውን ልዩ ክብር ለመግለጽ “የተማረ  ሰው  ይግደለኝ”   ሲሉ  ይሰማሉ::   የተማረ ሰው ምክንያታዊ ፣   የሞራል እና የማሰብ ችሎታው ከፍተኛ  እንደሆነ ጽኑ እምነት አላቸው:: ኢትዮጵያዊያን...

በዕቅዱ ለመሻገር የድርሻችንን እንወጣ!

ዕቅድ አንድን የልማት ሥራ በተወሰነ ጊዜ ለማከናወን በቅድሚያ የሚዘጋጅ፣ የመነሻ ነጥብን፣ የማስፈፀሚያ ስልቱንና የመድረሻ ውጤቱን የሚያመላክት፣ የተወሰነ ዓላማን ለማሳካት የሚያስፈልግ ሀብትን የምንወስንበት፣ የተግባራትን ቅደም...

ስብራቱን ለመጠገን ሁላችንም እንረባረብ!

የተሻለ ነገን ማለም የሰው ልጆች ሁሉ ራዕይ እና ፍላጎት ነው። ይህን ራዕይ እና ፍላጎት ለማሳካት ደግሞ ዘመኑን የዋጀ ዕውቀት እና ክህሎትን ይጠይቃል። ለዚህም ዋና...

ቱሪዝም የሀገር መልክ ማሳያ ነው!

ብዙ ጊዜ ሰዎች አዲስ ነገር ለማየትና ለማወቅ፣ ከነበሩበት አካባቢ የተለየና አዲስ ልምድና ተሞክሮ ለመቅሰም፣ ባላቸው ላይ ለመጨመር አንዳንዶች ደግሞ ዓለምን ለማሰስ ካላቸው ጥልቅ ፍላጎት...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img