ርዕሰ አንቀፅ

የውኃ አጠቃቀምን በማሻሻል የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ያስፈልጋል!

በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በኢትዮጵያ የመስኖ ልማት የሰው ልጆችን አሁናዊ የምግብና የኢንዱስትሪ ግብዓት ፍላጎት ከ40 እስከ 50 በመቶ ድረስ የሚሸፍን መሆኑን የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ።...

“መሶብ”ን ለዘመነ አገልግሎትና ለስልጡንነት መጠቀም ያስፈልጋል

በመንግሥት ተቋማት ብዙዎች ከሚማረሩባቸው ጉዳዮች መካከል ዋነኛው የአግልግሎት አሰጣጥ አለመዘመን ነው።  አንድን አገልግሎት ለማግኘት ያለው መባዘን የአገልግሎት ፈላጊውን ውድ ጊዜ እና ጉልበት የሚበላ ነበር። ኢትዮጵያ...

የምርት ብክነትን ለመቀነስ የሚደረገዉ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት!

በሀገራችን በኢትዮጵያም ሆነ በአማራ ክልል የበጋ መስኖን ጨምሮ  አዳዲስ መሬቶችን ወደ ምርት በማስገባት፣ ዘመናዊ የምርት ማሳደጊያ ቴክኖሎጂዎችንም በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው፡፡ ምርትን ለማሳደግ...

የሕዳሴው ግድብ        – የኢትዮጵያውያን ቁጭት ማሳያ

“ዓባይ ጉደል ብለው አለኝ በታህሣሥ የማን ሆድ ይችላል እስከዚያው ድረስ” ለተረት የታደለ፤ ለአፍ የጣፈጠ ወንዝ እንደ ዓባይ የለም:: አንዳንድ ሰው ምንም ዓይነት ተረትና ምሳሌ...

“ዓባይ ጉደል ብለው አለኝ በታህሳስ የማን ሆድ ይችላል እስከዚያው  ድረስ”

በዚህ ሀገርኛ ግጥም ውስጥ ያለው የጉደል ልመና እና እስከዚያው አልችልም ሃሳብ ዝም ብሎ ቤት የመምታት ዝም ብሎ ግጥም የመግጠም ፍላጎት ብቻ አይደለም፡፡ በዚህ ግጥም...

‘‘ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!’’

የፎክሎር ባለሙያዎች እንደሚሉት የክረምት ክብደት ልክ እንደ ምጥ ክብደት ዓይነት ነው፡፡ መስከረምም ከምጥ በኋላ እንደሚገኝና በመገኜቱ ቤቱን በእልልታ እንደሚሞላ አዲስ የተወለደ ህጻን ድምጽ ነው፤...

ሚዛናዊ መረጃ በማድረስ ኃላፊነታችንን እንወጣ !

በዚህ ዘመን ሚዲያ ከማሳወቅ፣ መረጃ ከመስጠት፣ ከማስተማርና ከማዝናናት ያለፈ ድርብ ተግባር አለው፡፡ በተለይም እንደአሁኑ ዓይነት ዓለምን እለት ተእለት ችግርና ቀውስ በማያጣት በዚህ ጊዜ ሚዲያ በየሰዓቱ...

ለሁለንተናዊ ዕድገት 30 ዓመታት በትጋት…

ጋዜጣ ስለሁሉም ጉዳይ ጠቅላላ ዕውቀት ያለው እና አሰላሳይ የሆነ እና ነገሮችን በብዙ አቅጣጫ የሚያይ ትውልድ እንዲፈጠር፣ የጽሕፈት እና የቋንቋ ክህሎት እንዲዳብር፣ ከዚያ አለፍ ሲልም...

ከሁሉም አካላት የሚጠበቅ ኃላፊነት

ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ክብረ በዓላት የቱሪዝም ዘርፉን ለማስፋፋት ከሚያግዙ ተግባራት መካከል ዋናዎቹ ናቸው:: ቱሪዝምም ለሀገር እድገት እና ልማት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው ሲሆን ለተቋማት...

ለሰላም መስፈን ሁሉም የቻለውን ያበርክት!

“የነበር ሲወራ ይመስላል ያልነበር…” ይሉት አባባል እንኳን ቀብራችን ሰርጋችን አላምር ላለን ለእኛ ይሰራል፡፡ ያኔ እንዲህ ነበርን፤ ሰበብ ፈልገን የምንደግስ፤ ሰበብ ፈልገን የምንጨፍርና ሳቅን የምንጋራ- የሰርግን...

ሰላምን ለማረጋገጥ ሁሉም የድርሻውን ይወጣ!

ላለፉት ሁለት ዓመታት በአማራ ክልል የተካሄደው እና አሁንም የቀጠለው ግጭት ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል፤ እያደረሰም ይገኛል፡፡  በርካታ ሰዎች ሕይዎታቸውን አጥተዋል፤ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፤ በግለሰቦች ላይ...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img