ርዕሰ አንቀፅ

የውኃ አጠቃቀምን በማሻሻል የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ያስፈልጋል!

በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በኢትዮጵያ የመስኖ ልማት የሰው ልጆችን አሁናዊ የምግብና የኢንዱስትሪ ግብዓት ፍላጎት ከ40 እስከ 50 በመቶ ድረስ የሚሸፍን መሆኑን የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ።...

“መሶብ”ን ለዘመነ አገልግሎትና ለስልጡንነት መጠቀም ያስፈልጋል

በመንግሥት ተቋማት ብዙዎች ከሚማረሩባቸው ጉዳዮች መካከል ዋነኛው የአግልግሎት አሰጣጥ አለመዘመን ነው።  አንድን አገልግሎት ለማግኘት ያለው መባዘን የአገልግሎት ፈላጊውን ውድ ጊዜ እና ጉልበት የሚበላ ነበር። ኢትዮጵያ...

የምርት ብክነትን ለመቀነስ የሚደረገዉ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት!

በሀገራችን በኢትዮጵያም ሆነ በአማራ ክልል የበጋ መስኖን ጨምሮ  አዳዲስ መሬቶችን ወደ ምርት በማስገባት፣ ዘመናዊ የምርት ማሳደጊያ ቴክኖሎጂዎችንም በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው፡፡ ምርትን ለማሳደግ...

ነጋችን እንዳይጨልም ውይይትን እናስቀድም!

ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል የተከሰተው የሰላም መደፍረስ ችግር እየተቃለለ፣ ሰላም እየሰፈነ ስለመምጣቱ ሲገለጽ ይደመጣል፡፡ ይሁን እንጂ፣ ችግሩ አሁንም ሥር ነቀል መፍትሔ አላገኘም፡፡...

በንግግር ሰላማችንን እናስፍን!

የህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከወሰንና ከማንነት ጋር በተገናኘ ሕዝብ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች በሚፈለገው ጊዜ አለመመለስ፣ ፍትሐዊ የመልማት እንዲሁም የልማት ተጠቃሚ የመሆን ጥያቄዎች በሚፈለገው ልክ ምላሽ...

ንግግር የችግር ሁሉ መፍቻ ቁልፍ ነው!

የህዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም ክልሉ ውስጥ ያለውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት በየቦታው የሚካሄዱ ህዝባዊ ውይይቶች ፍሬ እንዲያፈሩ የሁሉም ምኞት ነው፡፡ ግጭትና ብጥብጥን በማስወገድ፤ በሰላም ወጥቶ...

ሀገር ለመስራት የሚሆነንን አቅምና እውቀት ሀገር ለማፍረስ አናውለው!

ዓለም ስለሰላምና ስለአብሮ መኖርና ለመስበክ ከከንፈር መምጠጥ አልፎ ከልብ የመነጨ ፍላጎት ባለማሳየቱ በየቦታው የጦርነትና የግጭትን ዜና መስማት ከብስራት እኩል ጆፘችን የለመደው መርዶ ሆኗል፡፡ በተለያዬ ቦታ...

ለፍቶ መና እንዳንሆን!

ምዕራባዊው የሀገራችን ክፍል ለሰብል ምርት የሚመች ለም መሬት ነው:: ከዚሁ ሰፊ መሬት ውስጥ በተለይ ከጠገዴ እስከ ሁመራ፣ ከአብድራፊ እስከ ቋራ የተንጣለለው ምዕራባዊው የአማራ ክፍል...

ተንጋለው ቢተፉ … እንዳይሆን

  አምላኩን አምኖ ሰማዩን  አይቶ ወደ እርሻ የሄደው አርሶ አደር የድካሙን ውጤት በመሰብሰብ ላይ ነው:: አሁን ከተፈጥሮ  ዶፍ እና በረዶ በጸሎት የተረፈለትን ምርቱን የመሰብሰቢያው መኸር...

“የሞተው ወንድምሽ የገደለዉ ባልሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ”

ክሊመንቲያና እህቷ ክሌር በሩዋንዳው የርስ በርስ ጦርነት ብዙ ዋጋ ከፍለው በህይወት ከተረፉት እድለኞች መካከል ናቸው:: በ6 ዓመቷ ያንን አስከፊ ክስተት ያየችዉ ክሊመንቲያ ክስተቱን በጠራራ...

የሆንነው እንደዚህ ነው…

የሆነ ጊዜ አንድ ባልደረባችን እንዲህ አወራን፤ ወደ ቢሮው ሲመጣ በመንገዱ ላይ ያሉ ሁለት ጎረቤታሞች በር በራቸው ላይ ቆመው በጠዋት ድምጽ በጣም ጮክ ብለው ይሰዳደባሉ፤...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img