ባህል እና ኪን

የባህል አምባሳደሩ ይሁኔ በላይ

ካለፈው የቀጠለ በመጀመሪያው ክፍል ድምፃዊ ይሁኔ በላይ ወደ ባህላዊ ዘፋኝነት እንዴት  እንደገባ፣ የግሽ ዓባይ የባህል ቡድንን እንዴት እንደተቀላቀለ አስነብበናል። ከስራዎቹ መካከልም የተወሰኑ ስንኞችን በመምዝ የያዙትን...

የባሕል አምባሳደሩ ይሁኔ በላይ

“አውራ ዶሮ ሲጮህ አትክፈችው ደጁን እኔ ደመኛው ነኝ በልቼበት ልጁን” ቆለኛ ደገኛ ከሚለው ዘፈን የተቀነጨበ  ዛሬ የምናነሳሳው ድምጻዊ  ስራ  ነው። አባትሽ ሲመጣ ዝም በይ የሚል...

ውበት እንደማሻሻጫነት

እውነቱን እንድናገር ከተፈለገ አዘውትሬ ወደዚያ መዝናኛ ክበብ ወይም ካፍቴሪያ የምሄደው የሴቶችን ጭን ለማየት ስል ብቻ ነው፡፡ ከአንደኛው ካፍቴሪያ ወጥቼ ወደ ሌላኛው ከሄድኩም ፍላጎቴ ተመሳሳይ...

የ“888 ሕግ”

አንድ ወዳጄን የጊዜ አጠቃቀም ጠየቅሁት። እንዲህ አጫወተኝ። "በቃ ምሽት 11 ሰዓት ከቢሮ እንደወጣሁ ሻይ ቡና ለማለት ካፌ እቀመጣለሁ። ቤት ስራ ስለሌለኝ ቶሎ አልገባም። ሻይ...

“ግጥም ሲጥም”

ግጥም ዓይነቱ፣ ይዘቱ እና ባህሪው ልዩ ልዩ ማንነት ሰጥቶታል። በየዘመናቱ የተለያዩ ትርጓሜዎች ተሰጥተውታል። ግጥም የተጨባጭነት ባህሪ አለው፤ በእውነት እና ለአንባቢው የስሜት ህዋስ እንዲሰማ አድርጎ የማቅረብን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img