ባህል እና ኪን

ባህል ሠሪዎቹ እና አጥፊዎቹ

ንግድ እና ቴክኖሎጂ ዓለምን በአንድ ቦታ ያሉ ይመስል አስተሳስረዋቸዋል። ጆንትራ  የሚባል የጸጉር አቆራረጥ ዓይነት ነበር። በ1980ዎቹ መጨረሻ ላይ የዝነኛው ከያኒ ጆን ትራቮልትን ፀጉር አቆራረጥ...

በልደቱ – አንዳንድ ነገሮች

ከባህል የተነጠለ እምነት የለም። የሰዎች አኗኗር ትውፊትን ፈጥሮ ከሃይማኖታቸው ጋር የተቀላቀለ እንዲሆን አድርጎታል። የመላው ዓለም ክርስትና እምነት ተከታይ ሀገራት  በፈረንጆች አቆጣጠር ታኅሳስ  25 ቀን...

63 ዓመታት መድረክ ላይ

… ካለፈው የቀጠለ በ2017 ዓ.ም 84ኛ ዓመቱን ስላስቆጠረው ስመገናና አቀንቃኝ ማህሙድ አህመድ የህይወት ታሪክ እና የሙዚቃ አጀማመር ዙሪያ በመጀመሪያው ክፍል፤ ከብዙ በጥቂቱ አስነብበናል። ቀጣዩን እና...

63 ዓመታት መድረክ ላይ…

ፈጣሪ የእድሜ ጸጋ ሰጥቷቸው በሕይወት ካሉት ቀደምት የ1930ዎቹ ትውልድ ግዙፍ ዋርካ አንዱ ነው። ዘንድሮ 84 ዓመቱ ነው። ከጥላሁን ገሰሰ ጎን ለጎን ወይም ቀጥሎ የሚጠቀስ...

ከአውደ ባሕል እስከ ባሕል እና ኪን

በኲር ጋዜጣ ታህሣሥ 7/1987  ዓ.ም የክልል ቀዳሚዋ ጋዜጣ ወይም የሕትመት ውጤት ሆና መውጣት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ ከነበሯት የተለያዩ አምዶች ውስጥ በወቅቱ አውደ ባሕል ይባል...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img