ባህል እና ኪን

 ወይብላ ማርያም

ከደሴ 82 ኪ/ሜ ላይ በምትገኘው በወረኢሉ ወረዳ ልዬ ስሙ ቀርቀሬ 011 ቀበሌ ትገኛለች፡፡ በአጼ እስክንድር ዘመነ መንግስት ተመሰረተች፡፡ ቤተ-ክርስቲያኗም አጼ ልብነ ድንግል አንደኛዉን ቤተ-መንግስታቸዉን...

ዳንዴዉ

አጭር ልቦለድ ከንጋት እስከ ምሽት ጃምቦ እንደ ጅረት ከሚፈስባቸው፣ ጠርሙስና ብርጭቆ ከሚቃጭባቸው፣ ጮማ እንደ ጎመን ከሚቆረጥባቸው ሰፈሮች ባንዱ አስፋልት መንገድ ዳር ቁጭ ብየ ጫማ እያስጠረግሁ...

ጥቁሩ ባለቅኔ  ወሌ ሶየንካ

       ከናይጀሪያ ምድር የበቀለ፤ አፍሪካ የምትኮራበት ድንቅ የስነ ፅሁፍ ሰው ነው። አቢኦኩታ በተሰኘች የናይጀሪያ ከተማ እአአ ሐምሌ 13 ቀን 1934 ዓ.ም የተወለደው...

የቀለም ነገር

ባሕል እና ታሪክ በቀለም አረዳድ እና ትርጉም አሰጣጣችን ላይ ያሳረፉት ተጽዕኖ ቀላል አይደለም። ቀለም ከስሜት፣ ሁኔታ እና አካላዊ ምላሽ ጋር በቀጥታ ቁርኝት አለው። ሰውነታችን...

የቦሊውድ ኮከብ

የሕንዱ ፊልም ኢንዱስትሪ ቦሊውድ በዓለም ከሚገኙት ሦስት ግዙፍ ኢንዱስትሪዎች መካከል አንዱ ነው። አሜሪካ ሆሊውድ፣ ናይጀሪያ ኖሊውድ፣ ሕንድ ደግሞ ቦሊውድ አላት። የሕንድ ቦሊውድ በዓለም ከቅርብ ጊዜያት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img