ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የመዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ የቢሮ ጥገና ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ ተጫራቾች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት/ በወረዳው ሥር ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በመደበኛው በጀት ለሁሉም ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የአመታዊ ምድብ 1 የእስቴሽነሪ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ተከሳሽ አቶ አበባው ተስፋሁን እና አፈ/ተከሳሽ እነ ሰዋለም ፈረደ መካከል ባለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በፍኖተ ሰላም ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥረቅ መንገድ፣ በምዕራብ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ...

በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማእከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለ በጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎች ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳዳር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ  መስሪያ ቤቶች ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ ሎት 3...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የመገናኛ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. በሎት /በምድብ/ ሎት 1 ስኳር ማጓጓዝ በየዙሩ 1101 ኩ/ል ከመትሃራ፣ ወንጅ፣ ከሰም ከፊንጫ፣...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ ተስፋዩ አብዬ እና በአፈ/ተከሣሽ ምህረቴ ገበየሁ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በማስተዋል አድማስ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ፤ በምስራቅ አዳነ አወቀ፣ በምዕራብ መንገድ ፣በሰሜን...