ጨረታ

ማስታወቂያ

ላምገኖ ትሬዲኒግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን፣ በእንሳሮ ወረዳ፣ በገዛዋሻና ዳሎታ ቀበሌ ልዩ ስሙ መስክ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲሊካሳንድ ማዕድን ማምረት ሥራ...

የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ እነ ማቴዎስ አሰፋ እና በአፈ/ተከሳሽ ጌቴ ይጅቡ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በጌቴ ይጀቡ ስም በግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ጊዮን ቀበሌ...

ማስታወቂያ

ኤግዱ ለገዲባ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን፣ በቡልጋ ወረዳ ከተማ አስተዳደር፣ ቱለፋ ቀበሌ ልዩ ቦታ ኤግዱ/አልቀት ውሃና ደባብ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመቄት ወረዳ እንስሳት ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት ለእንስሳት ህክምና አገልግሎት የሚውል መድኃኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡...

ማስታወቂያ

አቶ ዜና ማርቆስ በደቡብ ወሎ ዞን በኩታበር ወረዳ 020 ቀበሌ ልዩ ቦታ ዘውዮፍ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሰል ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኮበል ኢንዱሰትሪ አክሲዮን ማህበር በ2016 ዓ.ም ለድርጅቱ ለንግድ አገልግሎት የሚዉሉ የ2024 ሞዴል አዲስ ተሳቢ መኪና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚሰጡ ኤሌክትሪክ መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በውሃና ኢነርጅ ቢሮ ሥር የሚገኘው የማህበረሰብ መር የተፋጠነ የውሃ ሳኒቴሽንና ሀይጅን ፕሮጀክት /COWASH/ ሠራተኞች የኢንሹራንስ አገልግሎት /Insurance Coverage/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት አገልግሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የግንባታ እቃዎችን በሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታው አይነት የግንባታ እቃዎች፤ በጨረታው መሳተፍ...

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የወረታ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ 72/2004 መሠረት በ2016 በጀት ዓመት ለሦስተኛ ዙር ከ 1-6 የተዘረዘሩትን የመሬት ሊዝ...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሾች 1ኛ ጌጡ ተሾመ፣ 2ኛ አስራቴ ካሳሁን ወኪል 1ኛ አፈጻፀም ከሳሽ እና በአፈ/ተከሣሽ ፀጋዓለም አዱኛው መካከል ስላለው የውርስ ንብረት አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በመቄት...