ጨረታ

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ፡- Lott 1....

መሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም መስተዳደር ዞን የብቸና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር  721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕላንና ልማት ቢሮ ለራሱ ለፕላንና ልማት ቢሮ እንዲሁም በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን እና ለአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ባለስልጣን የ2017...

ማስታወቂያ

የወልቃይት ጎልድ ማይን ኤንድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በወ/ጠ ሰ/ሁ ዞን በቃብቲያ ወረዳ ደባይ ቀበሌ  ኮሌኔል ተብሎ በሚጠራው ልዩ ቦታ ደለል ወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን በተንታ ወረዳ የአጅባር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሳሪያ አሌክትሮኒክስ፣ ኤሌክትሪክ ሲቲ እና ህንጻ መሳሪያ በግልጽ...

ማስታወቂያ

የወሎ ልጆች ከባድ መኪና አሽከርካሪ ሹፊሮች ማህበር በሚል ስያሜ እና ሎጎ ተመዝግቦ ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጣቸው በቀን 04/02/2017 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ ተመዝግቦ እውቅና እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡...

ማስታወቂያ

ኢ/ር ግዛቸው መኮነን አረፋኔ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ኤልያስ ወረዳ ጀቢገነት ቀበሌ ሽንፍጥ ተብሎ በሚጠራው ልዩ ቦታ የግራናይና ማዕድን  ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ...

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሎት 1. ተኝተው ለሚታከሙ በሽተኞች ምግብ የሚያቀርብ ለአንድ ዓመት ከቫት ተመዝጋቢዎች...

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የመሥሪያ ቤቱ ንበረት ለሆኑት የተለያዩ ከባድ ተሸከርካሪዎች ጎማ ከነ ካላማዳሪውና ከነፍላፑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት...

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለሸዶች የሚያገለግል መካከለኛ ቮልቴጅ ኬብል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር...