ጨረታ

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ታቦር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2016 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ 50...

ማስታወቂያ

ዓባይ ኢንተራሽናል ኃ/የተ/የግል ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ዙሪያ ወረዳ ጠደን ቀበሌ ልዩ ቦታ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ውስጥ የጅፕሰም ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ.ሎት 1፡- የዶቄት ፋብሪካ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሽናፊው መግዛት ይፈለጋል:: በመሆኑም ከዚህ በታች...

ማስታወቂያ

ቱባ ኮሜርሻል ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግል ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረኤልያስ ወረዳ ገነት አቦ ቀበሌ ልዩ ቦታ በለጠች ወንዝ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ውስጥ የግራናይት ማዕድን ማምረት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ ነ/ፈጅ ሶፎኒያስ ጎሹ እና በአፈ/ተከሣሽ እነ እሚያምረው አስማረ በቁጥር 8 ሰዎች መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የ8ኛ የአፈ/ተከሣሽ ደስየ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግ ክ/ቡድን በ2016 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የአፕል መሰረተ ግንድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-006/2016 የአብክመ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ እና ከተለያዩ ፕሮግራሞች በተገኘ በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሎት1. የውሃ ማጣሪያ ቦትል፣ ሎት2. የውሃ ማከሚያ ኬሚካሎች፣ ሎት3. የቢሮ ስም ያለበት ሪሊፍ፣ ሎት4. የሦስተኛ ወገን የመድን ሽፋን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት  ለ2017  በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የከብትና የበግ ስጋ፣ ሎት 2 እንቁላል፣ ሎት 3 አትክልትና ፍራፍሬ፣ ሎት 4  ጤፍ፣...

ማስታወቂያ

አቶ ሙሀመድ ታጁ ሙሀመድ ማህበር በደቡብ ወሎ ዞን በአቃስታ ከተማ አስተዳደር 035 ቀበሌ  በረዶ መስቀያ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ ነገር ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሣሾች  1ኛ አገረ ደመቀ፣ 2ኛ እሴት አዲስ፣ 3ኛ አዲሴ ሰጠ፣ 4ኛ አድማሱ ጌታቸው፣ 5ኛ ወይንሸት ዓለምነው፣...