ጨረታ

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት ለሚሰጡ መኪኖች የመኪና መለዋወጫ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ ኩንትራት ግዥ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2016

የአብክመ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዓመታዊ የፅዳት  አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና...

ማስታወቂያ

አቶ ዳንኤል አርያ ዞን ደቡብ ወሎ ኩታበር ወረዳ  ቀበሌ 019 ልዩ ቦታ ተሬ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሠል ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት  ሎት 1. የፅዳት አገልግሎት፣ ሎት 2. የሆስፒታሉ ሠራተኞች ማመላለሻ  የመኪና ስርቪስ እና ሎት 3....

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡  ሎት 1. የምግብና እህል፣  ሎት 2. የወጥ ማጣፈጫ፣...

ማስታወቂያ

እነ ተማም ይማም እና ጓደኞቻቸው ደሴ ከተማ አስተዳደር ሰኞ ገበያ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 015 ልዩ ቦታ ግራር አምባ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ  ማዕድን...

ማስታወቂያ

አቶ ሙሉቀን ቢተው በምሥራው ጎጃም  ዞን፣ በደጀን ወረዳ፣ ምንጅ ቀበሌ፣ ልዩ ቦታ ዳና ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅብሰም ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የአሮጊ እቃዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የባሕር ዳር ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ልዩ ልዩ አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን የብረት ቧንቧ እና መገጣጠሚያዎች፣ የተለያዩ ዓይነት እና መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ HDPE PIPE...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት  እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ ቻላቸው አለነ፣ 2ኛ ምሳየ መላኩ፣ 3ኛ የቤቴ አሳየ ወራሽ አያል ፋሪስ፣ 4ኛ አለና ቢያድግልኝ፣...

ማስታወቂያ

ፒስ የማዕድን ማውጣት ሥራዎች ባለ አንድ አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በደቡብ ወሎ ዞን፣ በለጋምቦ ወረዳ፣ ቀበሌ 031 ልዩ ቦታ ቆንጆ ማነቂያ ተብሎ በሚጠራው...