ጨረታ

ማስታወቂያ

ከርሰ ምድር ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በምሥራቅ ጐጃም ዞን በደጀን ወረዳ በሰብሸንጐ ቀበሌ ልዩ ስሙ አለቅታም ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሣሽ ገብያው ተሻለ እና በአፈ/ተከሣሽ ኢሣ ወርቄ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ ዳግማዊ ሚኒሊክ ክፍለ ከተማ በተከሳሽ ሽም ተመዝግቦ የሚገኝ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ነገረ ፈጅ ሙሉጌታ አስራት  እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ ቻላቸው አለነ፣ 2ኛ ምሳየ መላኩ፣ 3ኛ የቤቴ አሳየ ወራሽ አያል ፋሪስ፣ 4ኛ አለና ቢያድግልኝ፣...

INVITATION

INVITATION TO TENDER FOR SCHOOL SOCIAL BUSINESS CONSTRUCTION WORK IN BAHIR-DAR (SERSE DILNGIL AND FASSILO PRIMARY SCHOOLS), ETHIOPIA LOCATION: SOS CHILDREN’S VIL. SUBMISSION DEADLINE: AUG 05th,...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ ባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው አዲስ ዓለም ሆስፒታል ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን...

ግለጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ ለራሱ ለፕላንና ልማት ቢሮ እንዲሁም በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን እና አሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ባለስልጣን ለ2017...

ማስታወቂያ

ጎል የማዕድን ማውጣት ባለ አንድ አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በደቡብ ወሎ ዞን፣ በለጋምቦ ወረዳ፣ በ031 ቀበሌ፣ ልዩ ስሙ ሚጣይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት...

ማስታወቂያ

ቁሌች ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በምሥራው ጎጃም  ዞን፣ በደብረ ኤል ወረዳ፣ በዋሌት ቀበሌ ፣ ልዩ ስሙ ደልጎን ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን...

ማስታወቂያ

ኩታ የድንጋይ ውጤቶችን መፈብረክ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በደ/ወሎ ዞን በኩታ በር ወረዳ በ06 ቀበሌ ልዩ ስሙ አምቦ አባ ወዳጆ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር...

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጉባላፍቶ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት፤ሎት1. የእንስሳት መድሀኒት በግልጽ ጨረታ  አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ በዘርፍ ህጋዊ የታደሰ ንግድ...