ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ እቃዎች በክልሉ ውስጥ በሚገኙ  ፍርድ ቤቶች ማለትም በባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍርድ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻሁራ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አግልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሎት 2. የጽሕፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. ለሰብል ህክምና አገልግሎት የሚውል ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አየር የማያስገባ እና የማያስወጣ የሰብል ማከሚያ ሽራ 28/32 መጠን የሆነ...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙው የጃ/ወ/ት/ት/ጽ/ቤት አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ መጽሐፍቶችን በሐራጅ ጨረታ አውዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች...

የድልድይ ግንባታ ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ET-ANRSBOA-382849-CW-RFQ በአብክመ ግብርና ቢሮ በስደተኞች ተጽእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRDIP II/ በዓለም ባንክ የበጀት ድጋፍ  በሰሜን ጎንደር ዞን በዳባት ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 04...

ማስታወቂያ

ዲ.ኤ.ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ  በገዛዋሻ ቀበሌ  ልዩ ቦታ ሮቃ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲልካን ሳንድ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ጎጃም ዞን በሉማሜ ከተማ አስተዳደር የሉማሜ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የውሃ እቃዎችን /ቆጣሪ፣ ቧንቧና መገጣጠሚያ/ በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የመካነ ኢየሱስ ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት አቅርቦቶችን ማለትም. የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች እና የውሃ ቆጣሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት...

ግልጽ የህንጻ ዲዛይን ማሻሻያ ጨረታ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 07 መሰታ የገበያ ማዕከል አ/ማ ለሚያስገነበዉ B+G+8 እና ከዚያ በላይ ቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ለሁሉም የስነ-ህንፃ እና ምህንድስና አማካሪዎች ምድብ...

ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሕጋዊና ብቃት ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት1.የጽሕፈት መሳሪያዎች፣...