ጨረታ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በበላይ ዘለቀ ክፍለ ከተማ ለሃን ጤና ጣቢያ አንድ ብሎክ ለማስገንባት ስላስፈለገ በውስን ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ...

ማስታወቂያ

የአፍሮ ሴንተር ፎር ሂዩማን ራይትስ ኤንድ ፒስ ቢዩልዲንግ በጎ አድራጆት ማህበር በሚል ስያሜ ማህበሩ እንዲመዘገብ እና ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጣቸው በ04/07/2016 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ ጠይቀዋል፡፡...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2016

  የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ እና በCMP ፕሮግራም በጀት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የውሀ ማጣሪያ ቦትል፣ ሎት 2. የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ ሎት 3. የተለያዩ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ለአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ የጽሕፈት መሣሪያ እና የዋይፋይ እቃዎች  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ  ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ዓመታዊ የቢሮ ፅዳት አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ የፋይናንስ ህትመቶችን ግዥ ለመፈጸም  በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሰለዚህ...

የከሚሴ እናቶች እና ህጻናት ሆስፒታል ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በወልድያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግሥት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በ2016 በጀት ዓመት ለሚገነባው የከሚሴ እናቶች እና ህጻናት ሆስፒታል ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት የሳይት...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የበቆሎ ዱቄት ቅንጨ እና ሌሎች ምርቶች ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ባንኬብል አዋጭነት ጥናት የሚሠራ ሲሆን  አዋጭነት ጥናቱ ከዚህ በፊት የተሠራና...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአበከመ ገንዘብ ቢሮ  በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የደባርቅ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ዋና ጽ/ቤት በስሙ ለተመዘገበው የመኖሪያ ቤትና ቦታ አድራሻ ደባርቅ ከተማ ቀበሌ 03 ልዩ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር  ፍ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት እቃዎች እና ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መሥሪያ ቤቱ...

የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ  ቁጥር ዳበ/ባዳዲ/0151/24 ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት/ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም   አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም ቤቱ ሚገኝበት...