ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የፍ/ሰላም ከተማ አስተዳደር ወጀት ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመንገድ ሥራ አገልግሎት የሚዉል ኮብል እና ጠጠር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች...

Invitation for Bid

Amhara National Regional State Bahir dar City Administration Urban and Infrastructure Procurement of Supply, Installation, Commissioning, Testing and Training of Cattle and Shouts Slaughtering...

በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 10/2016 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን  የስቱዲዩ ኤ እና የልጆች ቻናል ስቱዲዩ የኢንቴረር ስራ በግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጯራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት  ይፈለጋል:: ስለዚህ በጨረታዉ ለመወዳደር...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በ2016 በጀት ዓመት ለሚገነባው የከሚሴ እናቶች እና ህጻናት ሆስፒታል ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት የሳኒቴሪ  እና ኤሌትሪክ ዕቃዎችን ለመግዛት እና የኢንስታሌሽን ሥራ ለማሰራት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ ነገሰ ጤናው እና በአፈ/ተከሣሽ ምስጋናው አላምራው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በደ/ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 09  የሚገኝ በምሥራቅ አንተነህ አዛዥ፣ በምዕራብ ይመኙሻል በላይ፣...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ ጋሻው በቀለ እና በአፈ/ተከሣሽ ብርሃኔ ዳምጤ መካከል ስላለው የአፈፃፅም ክስ ክርክር ጉዳይ  ንብረትነቱ ብርሃኔ ዳምጤ የሆነው ኮድ-3-17629 አማ አባዱላ መኪና ሚኒባስ የሆነ በመነሻ...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ እነ መልካሙ ባየው /70 ሰዎች/  እና በአፈ/ተከሣሽ እነ ላቄው ፀጋየ /3 ሰዎች/ መካከል ስላለው የአፈፃፅም ክስ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ፋሲሎ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁ.001

የሰ/ወሎ ዞን ማረ/ቤቶች መምሪያ  ከሃምሌ 1/2016 ዓ.ም እስከ  ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ለ 1 አመት የሚቆይ ሎት1. ሰርገኛ ጤፍና የተከካ በቆሎ፣ሎት2. ፊኖ ነጭ የዳቦ ዱቄት፣ሎት...

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ታቦር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2016 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ 50...

ማስታወቂያ

ዓባይ ኢንተራሽናል ኃ/የተ/የግል ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ዙሪያ ወረዳ ጠደን ቀበሌ ልዩ ቦታ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ውስጥ የጅፕሰም ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው...