ጨረታ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የመካነ ሰላም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በሊዝ አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አግባብ መሠረት ዘጠነኛ ዙር መደበኛ...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ.ሎት 1.የጥበቃ የደንብ ልብስ ግዥ፣ሎት 2.ፈቸርኒቸር ግዥ እና ሎት 3.ያገለገሉ እቃዎችን ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ገቢዎች ቢሮ ለ2016 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ለማቅረብ የሚችሉና ህጋዊ የአቅራቢነት...

የሊዝ መሬት የጨረታ ማስታወቂያ

የገርባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ መሬት ባንክና ፋይናንሲንግ ልማት ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የቡሬ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን  የዲዝል ጀነሬተሮችን በተናጠል አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ስለሆነም ከስር ያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ No Type Functional type Unit price ምርመራ 1 Engine model WPG88F9     911,250 ...

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተለያዩ አገልግሎት የሚዉሉ የአገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የፈለገ ሲሆን ማለትም ፡- 1ኛ ያገለገለ የመኪና ጎማ፣ 2ኛ ያገለገለ የመኪና ባትሪ፣...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ ነገር ፈጅ ሶፎኒያስ ጎሹ እና በአፈ/ተከሣሾች  1ኛ ዋለ ተክሌ ፣2ኛ ይመር ተሾመ እና 3ኛ ተሾመ ወርቄ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ...

የመሬት ሊዝ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት የከተማ መሬት ል/አስ/ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጲያ ካቶሊካዊት  ቤተ-ክርስቲያን  ማህበራዊ ልማት ኮሚሽን የባህርዳር ደሴ ሰበካ ቅ/ጽ/ቤት በአማራ ክልል ዋግኸምራ ዞኖች በአራት ወረዳዎች ማለትም አበርገሌ ፤ ሳህላ ፤ ሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ የሚገኘው Productivity Enhancement Support to The Integrated Agro-Industrial parks & Youth Employment (PESAPYE) ፕሮጀክት ሎት 1 የተለያዩ አይነት...