ጨረታ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሾች 1ኛ.ጌጡ ተሾመ፣ 2ኛ. አስራቴ ካሳሁን፣ ወኪል 1ኛ. አፈፃፀም ከሣሽ እና በአፈ/ተከሣሽ ፀጋአለም አዱኛው መካከል ስላለው የውርስ ንብረት አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በመቄት ወረዳ...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና መ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊና ብቃት ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡ሎት1.ኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ እቃዎች ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2016 ዓ.ም  ሎት 1. የጽህፈት መሣሪያ እና ሎት 2. የዋይፋይ እቃዎች ግዥ  የሚከተሉትን መስፈርቶች ከሚያሟሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዘመኑ የታደሰ...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ አቶ ታደሰ ደስታው ወኪል አለማየሁ ታደሰ እና በአፈ/ተከሣሽ ወ/ሮ ሃይማኖት ታደሰ መካከል ስላለው የቤት ሽያጭ ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሣሽ ወ/ሮ ሃይማኖት ታደሰ...

ማስታወቂያ

በግብርና  ኢንቨስትመንት  የሚለማ  መሬትን  ለሚፈልጉ በውድድር ለማሰተላለፍ የወጣ የውድድር ማስታወቂያ:: በውድድሩ መሳተፍ ለምትፈልጉ አልሚ ባለሀብቶች በሙሉ በአብክመ መሬት ቢሮ 2016/2017 የምርት ዘመን በግብርና ኢንቨስትመንት...

በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2016

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ2016 በጀት ዓመት የኮርፖሬሽኑ የደንብ ልብስ ለሚያስፈልጋቸው የኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች በዘርፉ አግባብነት ያለዉ የስራ ፍቃድ ያላቸዉ አቅራቢ ድርጅት በግልጽ ጨረታ ዘዴ በበኩር...

የኢንቨስትመንት የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት የሊዝ ጨረታ ኮሜቴ የከተማ ቦታን በሊዝ ሰለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ቁጥር ከሀ እስከ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን የወ/አምባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2016 በጀት አመት በመቀናጆ በጀት የውስጥ ለዉስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈለጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት 2. ፈርኒቸር በአንድ ጊዜ የሚቀርብ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ...

ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የፍትህ ባለሙያዎች ማሠልጠኛና የሕግ ምርምር ኢንስቲትዩት በ2016 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2. ቋሚ እና ቋሚ...