ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ከ የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ አገልግሎት የሚውል የግንባታ ማቴሪያል ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጐጃም አስተዳደር ዞን ግብርና መምሪያ የአነደድ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የተለያዩ የግብርና ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ማለትም፡- ሎት 1 ደን ዘር፣...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ አቶ አበበ ተላከ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ሙሉቀን አንዳለው በዛ መካከል ስላለው  የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሣሽ ሙሉቀን አንዳለው ስም በዳንግላ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን አዲስ ዘመን ከተማ የሚገኘው ርብ ኃላ/የተወሠነ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ቀበሌ 04 በመደበኛ በጀት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ባለቢዝመንት...

የመሬት ሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ታቦር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ 53...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የተለያዩ የቋሚነት ባህሪ ያላቸው እቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ Antivirous አጀንዳዎችን፣ የተለያዩ የመኪና...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የሰዴ ሙጃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግን/አስ ቡድን በ2018 በመደበኛ በጀት ሎት 1 የጽህፈት  መሳርያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የጽዳት እቃ፣...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 05/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ ተጯራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታዉ ለመወዳደር የሚፈለጉ ድርጅቶች፡- በዘርፉ የታደሰ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የአዴት ከተማ አስ/ገን/ጽ/ቤት ለአዴት ከተማ አስተዳደር ለመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የባንጃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 1.1 የፕሪንተር ቀለም፣ ሎት 1.2 ሌሎች አላቂ እቃዎች፣...