ጨረታ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙው የጃ/ወ/ት/ት/ጽ/ቤት አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ መጽሐፍቶችን በሐራጅ ጨረታ አውዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች...

የድልድይ ግንባታ ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ET-ANRSBOA-382849-CW-RFQ በአብክመ ግብርና ቢሮ በስደተኞች ተጽእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRDIP II/ በዓለም ባንክ የበጀት ድጋፍ  በሰሜን ጎንደር ዞን በዳባት ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 04...

ማስታወቂያ

ዲ.ኤ.ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ  በገዛዋሻ ቀበሌ  ልዩ ቦታ ሮቃ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲልካን ሳንድ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ጎጃም ዞን በሉማሜ ከተማ አስተዳደር የሉማሜ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የውሃ እቃዎችን /ቆጣሪ፣ ቧንቧና መገጣጠሚያ/ በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የመካነ ኢየሱስ ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት አቅርቦቶችን ማለትም. የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች እና የውሃ ቆጣሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት...

ግልጽ የህንጻ ዲዛይን ማሻሻያ ጨረታ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 07 መሰታ የገበያ ማዕከል አ/ማ ለሚያስገነበዉ B+G+8 እና ከዚያ በላይ ቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ለሁሉም የስነ-ህንፃ እና ምህንድስና አማካሪዎች ምድብ...

ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሕጋዊና ብቃት ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት1.የጽሕፈት መሳሪያዎች፣...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በበላይ ዘለቀ ክፍለ ከተማ ለሃን ጤና ጣቢያ አንድ ብሎክ ለማስገንባት ስላስፈለገ በውስን ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ...

ማስታወቂያ

የአፍሮ ሴንተር ፎር ሂዩማን ራይትስ ኤንድ ፒስ ቢዩልዲንግ በጎ አድራጆት ማህበር በሚል ስያሜ ማህበሩ እንዲመዘገብ እና ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጣቸው በ04/07/2016 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ ጠይቀዋል፡፡...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2016

  የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ እና በCMP ፕሮግራም በጀት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የውሀ ማጣሪያ ቦትል፣ ሎት 2. የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ ሎት 3. የተለያዩ...