ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የዱቄት ፋብሪካ ሙሉ ሰርቢስ ማድረግ ይፈልጋል፡፡ በተጨማሪም...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት በጤና እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ ልማት ተጠቃሚነት...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ክልል ም/ቤት ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት ጥቅል ግዥ በ3 ሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት1. የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት3. የፅዳት ዕቃዎችን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 የበጀት በወረዳው ላሉ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና የመኪና ጎማ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የደባርቅ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም በወረዳው ሥር ለሚገኙት ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የአዲስ ቅዳም ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ እና ቋሚ አላቂ ዕቃ፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የቤትና የቢሮ ዕቃዎች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የደራ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ያሉ 4ቱም ፑል መሥሪያ ቤቶች ያለ አገልግሎት የተቀመጡ እና የአገልግለት ጊዜያቸዉ ያበቃ ብረታብረቶች፤ ቁርጥራጭ የተሸከርካሪ...

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አቶ መላኩ ኑሬ ፀሐይ በፀደይ ባንክ ዳሞት ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ የተያዘዉን በመያዣ ሰጨዉ በአቶ ሞላ ፀሀይ አፈወርቅ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አብክመ/የሲ/ቤ/ም/አገ/ብግጨ/1/2018 የአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ አገልግሎት ምዝገባ ለቢሮ መገልገያ የሚሆን የክብር መዝገብ ህትመት ፣የኤሌክትሮኒክስ እና የጃንቦ ኬንት ግዥ  በግልፅ ጨረታ  አወዳድሮ  በሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ ለሚፈፀማቸዉ በመደበኛ በጀት ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የጽዳት እቃ፣ ሎት 4 ቋሚ...