ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1.የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ፣ ሎት 2....

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአዲስ አለም ሆስፒታል ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ 3 አይነት ግዥዎችን ሎት1. የፅዳት አውት ሶርስ፣ ሎት2. የምግብ አቅርቦት አውት ሶርስ ፣ሎት3. የጥበቃ...

የመሬት የሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለአብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር በጨረታ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በስሩ ለሚያስተዳድራቸዉ የገጠር ሽግግር ማዕከላት ሎት 1. ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚዉሉ ባለ ሶስት እግር በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ባጃጆች፣ ሎት 2....

ግልጽ  የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ /ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ሂደት  በወረዳችን ሥር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ከ2018 የመደበኛ በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎቶች ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን ጽ/ቤት በግቢዉ ዉስጥ የተጠራቀሙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶችን እና የተለያዩ የተሸከርካሪ ባትሪና ጎማወችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ...

የሠራተኛ ሰርቪስ የመኪና ኪራይ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃና /ፍ/አገ/ ድርጅት አንድ ተሸከርካሪ ሾፌር እና ነዳጅ አከራይ ሸፍኖ ድርጅቶችን ወይም ግለሰቦችን በውስን ጨረታ አወዳድሮ 12 ወር ለዋናው መስሪያ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ደብረሮሀ ቅርጫፍ ነ/ፈጅ ሶፎኒያስ ጎሹ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. ገብረ ማርያም ሰጠኝ ፣ 2ኛ. ደጀን አበበ መንገሻ፣ 3ኛ. ጣሰው ማረጉ ጌታው 4ኛ....

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ  የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በኢንስቲትዩቱ ግቢ ዉስጥ ዘመናዊ ጂ+1 /G+1/ ወርክ ሾፕ እና ቢሮ ህንፃ የፊንሽንግ ሥራ፣ የህክምና ግብዓት አቅርቦት፣ የህትመት ሥራ በእያንዳንዱ የሥራ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና የጽፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ ...