ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ

የመተማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት ሎት 1. የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2. የመኪና መለዋወጫ...

የሊዝ ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ መሪ/ማ/ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማው ውስጥ የሚገኙትን የመኖሪያ፣ የድርጅት እና የመጋዘን ቦታዎችን በአዋጅ ቁጥር 721/2004 በደንብ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሚገዙ ግዥዎች ማለትም ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ ፣ ሎት 2. የውሃ መገጣጠሚያ ፣ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በከተማ አስተዳደሩ ሥር ለሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የጽዳት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/ ፊ/የሀ/ግዥ/2017 በምዕ/ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪያ ኃ/ የተወሰነ የግል ማህበር በቡሬ ከተማ ለፋብሪካዎች ለፅዳት አገልግሎት የሚውሉ ሎት. 01 የፅህፈት እቃዎች እና ሎት 02....

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 4. የፈርኒቸር እቃዎች፣ ሎት 5. የብስክሌት ጎማ፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በተያዘው 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚገዛቸው የተለያዩ እቃዎች እና የሚያሰራቸው ስራዎች ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ንበረት ለሆኑት የተለያዩ ከባድ ተሸከርካሪዎች ጎማ ከነ ካላማዳሪዉና ከነፍላፑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ፣

በአፈ/ከሣሽ ምንይችል በቀለ እና በአፈ/ተከሳሽ ያዛቸው ያየህ በጣ/ገብ እስከዚያው ያየህ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአዲስ ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኝ በአዋሣኝ በምሥራቅ...

የሂሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፤

የአብክመ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጅ ልማት ኢንተርፕራይዝ የ2016 በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም እያንዳንዱ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች...