ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2017

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ እና ኢነርጅ ቢሮ በመደበኛና ከተለያዩ ፕሮጀክቶች በተገኘ በጀት የውሃ ማጣሪያ እቃዎችን ተወዳዳሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት  ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ከዚህ በታች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግጨ 01/2017

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ የቋሚነት ባህሪ ያላቸውን እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ እቃዎችን፣ የኤሌክትሪክ እቃዎችን፣ የፈርኒቸር እቃዎችን፣ የመኪና እቃዎችን፣...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ ሎት...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከባህልና ቱሪዝም ጋር በትዕዛዝ ለፕሮጀክት ሥራ  የሚሆን ብረታ ብረቶች፣ ለኤሌክትሪክሲቲ  ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮንስትራክሽን፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ ሰርቫይንግ ድራፍቲንግ ትህምርት ክፍሎች ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የመኪና...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የቆላድባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለሴክተር መ/ቤቶች የ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ሎት-1 የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2  የፅዳት እቃ፣ ሎት 3...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ለሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ፍ/ቤት ፣ ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ፍ/ቤት ፣ እነ/ሳ/ም/ወ/ፍ/ቤት አግልግሎት የሚውሉ በ2017 በጀት ዓመት ሎት 1 የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት...

ማስታወቂያ

የአሁ ጅፕሠም ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ኩራር ቀበሌ ቀበሌ ልዩ ቦታ ጅንጎድ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጅፕሠም ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚሰጡ ኮድ 04 መለስተኛ ተሽከርካሪ መኪና የጥገና መለዋወጫ እቃ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ...

ማስታወቂያ

አብ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በባንጃ ወረዳ ሰንከሳ ሚካኤልና ዚቅና ጉምርታ ቀበሌ  ልዩ ቦታ ሰከልታና አርባ ተንሳኤ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት...

ለሁስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ማረ/ቤቶች ኮሚሽን በደ/ጎ/ዞ/ማረ/ቤቶች መምሪያ አዲስ ዘመን ማረ/ቤት አስ/ጽ/ቤት የህግ ታራሚዎች ምግብ እና ምግብ ነክ የሚውሉ ሎት 1 ጤፍ፣ በቆሎ፤ ሩዝ፤ ሎት 2 የባቄላ...