ጨረታ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመቄት ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ እና ህትመት በግልፅ ጨረታ...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ ፈንታነሽ ብርሃን እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጫኔ ሙላት መካከል ስላለው የባልና ሚስት የአፈፃፀም  ክስ ክርክር ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ ቀበሌ 02 በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የደባርቅ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽሕፈት መሳሪያ እና...

Invitation for Bids (IFB)

ANRS Justice professional Training and legal Research Institute Capital budget /Governmental/ Procurement Method: Open Competitive Bidding National (OCBN) Amhara National Regional State Justice professional Training...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት የሊዝ ጨረታ ኮሜቴ የከተማ ቦታን በሊዝ ሰለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ቁጥር ከሀ እስከ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ እና ኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በምሥራቅ ጎጃም ዞን  የሉማሜ ከተማ አሰተዳደር መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የውሃ እቃዎችን፣ ቆጣሪ፣ የቧንቧና መገጣጠሚያ፣ ህትመት፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች /እስቴሽነሪ/ እና ኤሌክትሮ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካይነት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የጽሕፈት መሳሪያ እና ሎት 2....

ማስታወቂያ

 ሃይለሚካኤልና አልማዝ የጥቁር ድንጋ መፈብረክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በባንጃ ወረዳ በአርሳ ገንበሀ ቀበሌ ልዩ ስሙ ገንበሃ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ መሥሪያ ቤቶች  ቢሮ ለማስገንባት የግንባታ መሳሪያዎችን /እቃዎችን/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ...