ጨረታ

ማስታወቂያ

ሴባስቶፎል ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ጎጃም ዞን  ባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ  ይነሣ ሦስቱ ቀበሌ ልዩ ቦታ አጫብር ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

አብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የወፍጮ አገልግሎት፣ ሎት 2. ሸቀጣሸቀጥ፣ ሎት 3. ማገዶ እንጨት እና ሎት 4. ቅመማቅመም...

ማስታወቂያ

አርክ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር  ሰሜን ጎጃም ዞን  ባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ  ይጎማ 2ቱ ቀበሌ ልዩ ቦታ ነጭታ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ5 ዓመት ስትራቴጅክ ፕላን እና የሰው ኃይል መመሪያ ቁጥር 59/2016 ያልተካተቱ መደቦችን እና ዩኒዬኑ ቀድሞ እየሠራባቸው ያሉ መደቦችን...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በቡሬ ከተማ ከሚገኘው መጋዝን ሎት 1. 10,000.00(አስር ሺህ ኩ/ል)፣ ሎት 2. 5,000.00(አምስት ሺህ ኩ/ል)፣ ሎት 3. 25,000.00 (ሃያ...

የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2017 ዓ.ም ለዐቃቢያን ሕግ ሰርቪስ አገልግሎት የኪራይ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ኢንሹራንስ፣ የቢሮ ፅዳትና ውበት፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...

ማስታወቂያ

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ አባላ ማንቶግራ ቀበሌ ልዩ ቦታ ሙቃራ ጎጥ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ 1. ሃይሌ ይማም እና በአፈ/ተከሣሾች 1. መሰረት እጅጉ እንዲሁም 2. እንደሻው ሞላ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በበአፄ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ማራኪ ቀበሌ...

ማስታወቂያ

እንጆሪ እንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር  በሰሜን ጎጃም ዞን  ባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ  ወንዳጣ ቀበሌ ልዩ ቦታ እንቁርጢ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ...