ጨረታ

ማስታወቂያ

ላጉልማ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ጎጃም ዞን ባሕር ዳር ዙሪያ  ወረዳ ኢሳላ ጉላጉልማ ቀበሌ  ልዩ ቦታ ጉተራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ...

ማስታወቂያ

ስታር ሳፋየር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ኩራር ተብሎ በሚጠራው ልዩ ቦታ የኖራ ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡ የጂኦግራፊክ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎጃም ዞን  የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን  ቁርጥራጭ ብረታብረት  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የጨረታውን መስፈርቶች የምታሟሉ   መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ...

ማስታወቂያ

ቶፓዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ሽዋ ዞን አንሣሮ ወረዳ  ገዛዋሻ ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲሊካ ሳንድ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡ የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡- Adinda...

ለመጀመሪያ ጊዜ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት ለሚሰጡ መኪኖች የመኪና መለዋወጫ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ ኩንትራት ግዥ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2016

የአብክመ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዓመታዊ የፅዳት  አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና...

ማስታወቂያ

አቶ ዳንኤል አርያ ዞን ደቡብ ወሎ ኩታበር ወረዳ  ቀበሌ 019 ልዩ ቦታ ተሬ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሠል ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት  ሎት 1. የፅዳት አገልግሎት፣ ሎት 2. የሆስፒታሉ ሠራተኞች ማመላለሻ  የመኪና ስርቪስ እና ሎት 3....

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡  ሎት 1. የምግብና እህል፣  ሎት 2. የወጥ ማጣፈጫ፣...