ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የመካነ ኢየሱስ ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት አቅርቦቶችን ማለትም. የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች እና የውሃ ቆጣሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት...

ግልጽ የህንጻ ዲዛይን ማሻሻያ ጨረታ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 07 መሰታ የገበያ ማዕከል አ/ማ ለሚያስገነበዉ B+G+8 እና ከዚያ በላይ ቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ለሁሉም የስነ-ህንፃ እና ምህንድስና አማካሪዎች ምድብ...

ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሕጋዊና ብቃት ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት1.የጽሕፈት መሳሪያዎች፣...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በበላይ ዘለቀ ክፍለ ከተማ ለሃን ጤና ጣቢያ አንድ ብሎክ ለማስገንባት ስላስፈለገ በውስን ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ...

ማስታወቂያ

የአፍሮ ሴንተር ፎር ሂዩማን ራይትስ ኤንድ ፒስ ቢዩልዲንግ በጎ አድራጆት ማህበር በሚል ስያሜ ማህበሩ እንዲመዘገብ እና ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጣቸው በ04/07/2016 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ ጠይቀዋል፡፡...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2016

  የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ እና በCMP ፕሮግራም በጀት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የውሀ ማጣሪያ ቦትል፣ ሎት 2. የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ ሎት 3. የተለያዩ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ለአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ የጽሕፈት መሣሪያ እና የዋይፋይ እቃዎች  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ  ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ዓመታዊ የቢሮ ፅዳት አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ የፋይናንስ ህትመቶችን ግዥ ለመፈጸም  በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሰለዚህ...

የከሚሴ እናቶች እና ህጻናት ሆስፒታል ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በወልድያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግሥት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በ2016 በጀት ዓመት ለሚገነባው የከሚሴ እናቶች እና ህጻናት ሆስፒታል ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት የሳይት...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የበቆሎ ዱቄት ቅንጨ እና ሌሎች ምርቶች ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ባንኬብል አዋጭነት ጥናት የሚሠራ ሲሆን  አዋጭነት ጥናቱ ከዚህ በፊት የተሠራና...