ጨረታ
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማሰታወቂያ
አቶ መላኩ ኑሬ ፀሀይ በፀደይ ባንክ ዳሞት ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ የተያዘዉን በመያዣ ሰጨዉ በአቶ ሞላ ፀሀይ አፈወርቅ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት እስከ ሰኔ 30 ድረስ ለሆስፒታሉ ለኦክስጂን፣ መድሃኒትና የህክምና መሳሪያ መጫኛ አገልግሎት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት በሆስፒታሉ ውስጥ ተመድበው ለሚሰሩ ሰራተኞች እስከ 61 ሠው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ብዛት 2 የሆኑ በግልጽ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የምዕራብ በለሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተርመሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የመኪና እቃዎች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዘመኑ የታደሠ ህጋዊ የንግድ...
Uncategorized
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር የኦዲት አገልግሎት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ መጋረጃ እና ጄኔሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮዽያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በክምችት የሚገኘውን የምግብ እና የእህል ብጣሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈጋል ፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ በበጀት ዓመቱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም ሎት 1 የእህል አቅርቦት፣ ሎት 2 የወጥ ማጣፈጫ፣...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምዕራብ ጐንንደር ዞን የዳሞት የገ/ሁሉ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የት የ2017 ዓ.ም ምርት ዘመን ነጭ በቆሎ ሎት 1 - 5,000 ኩ/ል ሎት 2 - 5,000 ኩ/ል ሎት 3...
ጨረታ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአብክመ ጤና ቢሮ የሚጠቀምባቸውን የስራ ክፍሎች አመታዊ ውል በመያዝ ለማፀዳት በዘርፉ ለተሰማሩ አውት ሶርስ በማድረግ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡
...
ጨረታ
ለ3ኛ ጌዜ በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን መገናኛ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዮን ኃ.የተ ጀንፈል ቀይ እና ነጭ ሩዝ ብዛት 2,535 ኩ/ል፣ ሽንብራና ጓያ ብዛት 97 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚህ...

