ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር መኪና ላላቸው ተቋማት የተለያዩ የሞተር ዘይቶች እና ቅባቶች በግልጽ ጨረታ  አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለግንደወይን ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በከተማው ለሚሠራው...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማዕከላዊ ጎንንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የእህል አቅርቦት እና የመኪና ጎማ፣ ሰርገኛ ጤፍ፣ ያልተከካ ነጭ በቆሎ፣ ባቄላ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የምሥራቅ በለሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛው በጀት በምሥራቅ በለሣ ወረዳ ሥር ላሉ መኪና ላላቸዉ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል አመታዊ የመኪና...

Vehicle Procurement Bid Advertisement

Bees for Development Ethiopia (BFD) Planed to Purchase of Vehicle and invites qualified Suppliers to tender for the provision of Agricultural Inputs. Therefore, we...

በድጋሚ የወጣ ግልጽ  የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 በጀት አመት ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል  የመኪና የጭነት  ኪራይ ባሕር ዳር ደርሶ መልስ ኦክስጅን ሲሊንደር አስሞልቶ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን በደብረ ብርሃን፣ ጎንደር እና ባሕር ዳር ከተሞች የሚገኙ የትራፊክ ኮምፕሌክስ የካሜራ ተከላ የሚያስፈልጉ እቃዎችን በማቅረብ የካሜራ ተከላ እና ኔትዎርክ ዝርጋታ...

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት የመኪና ጎማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ማንኛዉም ተጫራች መወዳደር ይችላሉ፡፡ በዘርፋ...

ግልጽ  የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ  በከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት እና ለምዕራብ ቀጠና አራት ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ አመታዊ የቢሮ፣ የሽንት ቤትና የግቢ የጽዳት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለከተማችን ለመጠጥ ዉሃ የተዘረጋዉን የዉሃ መስመር መበየጃ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያየ መጠን ያላቸዉን ኤዲፒ...