ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ባሉ ንብረት ክፍሎች ዉስጥ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳዳር የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒዩን የተወሰነ የፕስትሪ አካዉቲግ ስልጠና ፕስትሪ ሶፍትየር ለመጫን እና እንዲሁም ኮምፒዉተሮቹን ለማገናኘት የኔትወርክ ዝርጋታ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በባሕር ዳር ከተማ የፋሲሎ ክፍለ ከተማ የውሃ ቱቦ ፣የውሃ ሆዝ እና በመስመር ጤፍ መዝሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተሻለ ዋጋ ላቀረቡ ተወዳዳሪዎች መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. ሙሉቀን ዘውዴ ፣2ኛ. ደረጀ አድማስ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 በሰሜን አለነ ዳርጌ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ አዝመራው ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ይችላል ምናየሁ ፣2ኛ.ወ/ሮ በላይነሽ ብዙየ 2ቱ ራሳቸው  መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በሰሜን...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ እድገት እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ ቢምረው አድማስ  መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በሰሜን እንየው ብዙነህ ፣በደቡብ መንገድ ፣በምሥራቅ ሀብቴ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ አዝመራው ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ 1ኛ. አቶ ይችላል ምናየሁ ፣2ኛ.ወ/ሮ በላይነሽ ብዙየ 2ቱ ራሳቸው  መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ መሳፍንት ቢረሳው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ካሳሁን መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ 008 ፣በምዕራብ 006 ፣በሰሜን መንገድ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 02/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የቤተመጻሕፍት ግንባታ ለማሰራት የህንጻ እና ጠቅላላ ተቌራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ   የሆኑ የሚሳተፉበት በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት...

የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በከሳሽ መጣልኝ ጌትነት እና በተከሳሽ ጥላነሽ ባዜ  መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በወ/ሮ ጥላነሽ ባዜ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በሰሜን ቁጥር 901፣ በደቡብ መንገድ፣...