ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 07/2017 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/  ሎት 1. የአይሲቲ ዕቃዎች ፣ሎት 2. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን  በድጋሚ  ሎት 3. የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ እና በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ.ሙሉቀን ዘውዴ፣ 2ኛ. ደረጀ አድማስ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ 1ኛ. አፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን ዘውዴ ስም የተመዘገበ በእንጅባራ ከተማ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ሃይማኖት አበባው እና በአፈ/ተከሳሽ ስንታየሁ ንቤ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ ዱዱ ሳይት የቦታ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ማዕከል በስሩ ያሉትን የካፌና ሬስቶራንት ክፍሎች በዘርፉ ልምድ ያላቸዉን ድርጅቶች በመለየት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. 30,000 ኩ/ል እና በላይ የመያዝ አቅም ያለዉ የሰብል ማከማቻ መጋዘን ኪራይ መከራየት አገልግሎት ግዥ፣ ሎት፣...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የሴቶች ህፃናትና ማ/ጉ/ቢሮ ለ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያዩ ግዥ ፈርኒቸር፣ የመስኮት መጋረጃ፣ የወለል ምንጣፍ ፣የውሃ ታንከር እና የስፖንጅ ፍራሽ/ ለቤተ ህፃናት አዲስ ለተገነባው...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አብክመ /ወኩምኤ/ብ/ግ/ጨ//04/2017 በአብክመ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ለአገልግሎት የሚውሉ ታብሌት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡ በዘመኑ የታደሰ  ህጋዊ  ንግድ  ፈቃድ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 22/2017 ሱታና ንግድና የማማክር ስራዎች ኢትርፕራይዝ ለተማሪዎች የምግብ አግልግሎት የሚውል ጥራቱን የጠበቀ ቀጭ ቀጭ የሌለው ነጭ ጤፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ማካይኝነት የምስ/ደ/ወ/ አስተዳደር /ጽ/ቤት ለቢሮ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ። ስለዚህ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት  በ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለToyota Pickup Hilux revo, model-GUN 125L-DNFXHN ለሆነች መኪና፤ የመኪና መለዋወጫ...