ጨረታ

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት መሰረት ነጋ እና የፍ/ባለ እዳ ይችላል ምናየሁ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤የፍ/ባለእዳ ንብረት የሆነው በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኝ በሰሜን ይጋርድሽ...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመደበኛና ልዩ የጨረታ ማስታወቂያ

የሞጣ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ     በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳዳር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ የሚያሰራቸውን ኮብል ንጣፍ ስራ ሎት1. ቀበሌ01 እና 02 ቀበሌ...

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለማኒፋክቸሪንግ ፣ለኤሌክትሪክሲቲ እና ለኮንስትራክሽን የግንባታ ጥሬ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ...

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የእብናት ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በህብረት 1ኛ ደረጃ G+1 ባለ 10 የመማሪያ ክፍል ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ...

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር አ/ማ/ግ/05/2017 በአብክመ የሲቪል ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ኮሚሽን በጦርነቱ ለተጎዱ የመንግስት ተቋማት እና ለዲጅታል አይዜሽን አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያዎች ማለትም እንደ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የአፈ/ከሳሽ አባይነህ ሙላት ተሻለ እና የአፈ/ተከሳሽ ጋሻው ስሜ ተገኘ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ በዳግማዊ ሚኒሊክ ክፍለ ከተማ በማርዘነብ ቀበሌ አስተዳድር...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የአፈ/ከሳሽ ንጉስ መኬ ወረታው እና በአፈ/ተከሳሽ አበበች አዲስ ብርሃን መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ ፋሲሎ ክፍለ ከተማ ባታ ቀበሌ አስተዳድር ውስጥ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ጽ/ቤት የአዳራሽ ጥገናና እድሳት (ሪኢኖቬሽን) ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፤ ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ የጨረታ ሰነድ በ500 ብር...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለምዕ/ጎጃም ዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን በስድስት ሎት በማደራጀት ማለትም ሎት 1 ጽ/መሳሪያ፣...