ጨረታ
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ሽታሁን መኮነን ጠበቃ በለዉ መንግስቱ እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኘው መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ ለአገው ግምጃ ቤት ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ፣በምዕራብ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ ከሳሽ ፀደይ ባንክ ቻግኒ ቅርንጫፍ እና በአፈ ተከሳሽ 1ኛ ስለሺ ሽፈራው 2ኛ ስለናት የኔአባት መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ 2ኛ አፈ/ተከሳሽ ንብረት...
ጨረታ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 9
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተለያዩ አገልግሎት የሚዉሉ የአገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የፈለገ ሲሆን ማለትም ፡- 1. ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣2. ያገለገሉ የተለያዩ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት በኮሌጃችን ዉስጥ ያሉ ተሸከርካሪዎችን ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የምዕራብ በለሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓ.ም ለምዕራብ በለሣ ወረዳ ት/ጽ/ቤት በአልማ በጀት ለአርባያ ከተማ የአፀደ ህፃናት መማሪያ ብሎክ 1 /አንድ ብሎክ/ ማስገንባት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር አብክመ/ውኢቢ/ግጨ/ዕግ/ቁጥር - 004/2017
በአብክመ የውኃና ኢነርጅ ቢሮ በመንግስት ኢመርጀንሲ የበጀት ድጋፍ ሎት 1.የጠላቂና ሰርፊስ ፓምፕ ዕቃዎች የዕቃ አቅርቦት ግዥ ፣ሎት 2. የቧንቧና መገጣጠሚያ...
ጨረታ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ሜዴክስ ዲያግኖስቲክ መድሀኒቶችን እና የህክምና መሳሪያዎችን ለማስገባት ባወጣው የኢምፖርት ፈቃድ ቁጥር 13132/MEMDICER/2024 መሰረት ሀገር ውስጥ ካሉ የህክምና መሳሪያዎችን አምራቾች እና አስመጭዎች በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል፡፡...
ጨረታ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. ነጭ በቆሎ 10,000 ኩንታል ሽያጭ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዉል በመያዝ መሸጥ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ዘኪያ ኑርየ ጠበቃ ማቲያስ መርእድ እና በአፈ/ተከሳሽ ሮዚያ ኑርየ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በወልድያ ከተማ 05 ቀበሌ ሙጋድ ከተባለው ልዩ ቦታ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የመገናኛ ሁለ/የገበ/ኅ/ሥራ ማህበራት ዬኒየን ኃ/የተወሰነ የሰራተኛ ደንብ ልብስ 1ኛ ሎት /ምድብ አንድ/ የተለያየ አይነት ልብስና ቆብ እንዲሁም 2ኛ ሎት...

