ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ፍ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 3 የህትመት ስራዎች፣ ሎት 4 በዉል የሚሰሩ ሎት 5...

የመሬት ሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመሬት ልማት ባንኪንግና ፋይናንሲንግ ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ መሠረት ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለውሃ ልማት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የግንባታ እቃ፣ በሄልቬታስ ኢትዮጵያ በጀት የግንባታ እቃ እና የባዮ ጋዝ ሲሚንቶ...

ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ/ከሳሽ ንብረት የሆነው በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ የሚገኝ አዋሣኙም በምሥራቅ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡበ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለፋርጣ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት፣ ለፋርጣ ወረዳ ዉሃ ጽ/ቤት ለሰላም አስከባሪዎች እና ለጸጥታ አባላት ለሎጀስቲክ አገልግሎት የሚዉል ሎት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ ግርማ ሁነኛው እና አፈ/ተከሳሽ ጋሻው ምኒችል መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ ውስጥ በአቶ አባተ እንዳለው እና ወ/ሮ ጥሩወርቅ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የውሃ ጥራት ሪኤጀንት እቃች፣ የውሃ ቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎችን፣ የጽሕፈትና የጽዳት መገልገያ እቃዎች እና Desk top...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ወሎ መስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስ/ር ቡድን ለኩርባ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት  ለቅድመ መደበኛ የመማሪያ ክፍል ግንባታ በመልሶ ማቋቋም ፈንድ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ማለትም፡- ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚሰጥ የከርሰ ምድር ውሃ በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ይዞ ማስቆፈር (ማሰራት) ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ...