ጨረታ

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት...

ግልጽ  የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በመቅደላ ወረዳ የማሻ ከተማ መሪ ማዘጋጃ በ2018 በጀት አመት የሚያሰራው የውስጥ ለውስጥ የገረጋንቲ መንገድ ስራ ለማሰራት የማሽን ኪራይ 1....

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የኦዲት (የሂሣብ ምርመራ) የወልድያ ከተማ ውሃ አገ/ት (ድርጅት) የ1 ዓመት ማለትም የ2017 ዓ.ም  በጀት ዓመት ሂሣብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች በጋዜጣ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክልል ም/ቤት ህንፃ አስ/አጠ/ ማዕከል የሚያስተዳድረዉን ህንፃ ለካፍቴሪያ ወይም ሬስቶራንት አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል፡፡  ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ  መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር-001/2018 በአብክመ የግብርና ቢሮ የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብዓት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ቡድን ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የዳፕ እና ዩሪያ በድምሩ 1,220,000 (አንድ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገን/ኢኮ/ጽ/ቤት ለፎ/ወ/ ሴክተር መ/ቤቶች ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት3. የእጅ ውሃ ፓምፕ መለዋወጫ እቃ፣ ሎት4. የእንሰሳት መድሃኒት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ላሉ ተቋማት የቢሮ ግንባታ ለወረዳዉ ፍትህ ጽ/ቤት እና ፍርድ ቤት G+2 ደረጃ 5 ሙያ ፈቃድ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-002/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዮ ፕሮግራም በጀት ለስራ አገልግሎትየሚውሉ ሎት.1 ሶላር pv module with accesaries ሎት2. የትርጉም ስራ ሎት3. የቢሮውን ግቢ...

ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተሸከርካሪ ጥገና የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቾች የምታሟሉ ድርጅቶች...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ እነ አለቃ አምሳል ብዙነህ 2ቱ  እና በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ይሳለሙሽ ልየው መካከል ባለዉ የውርስ ሃብት ንብረት  ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ...