ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ለሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚሰጡ እቃዎች ማለትም ሎት 1 ለተማሪዎች ምግብ የሚሆን ሰርገኛ ጤፍ ፣ሎት 2 የተማሪዎች ምኝታ ፍራሽ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በሀገር ውስጥ ገበያ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ካለቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጽህፈት የጽዳት ፣ኤሌለክትሮኒክስ  ፣የኤሌክትሪክ የፀረ-ሰብል ተባይ ኬሚካል ሞተር ሳይክል...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ቡድን ለደ/ኤ/ወ/ጤና ጥበቃ/ጽ/ቤት በአልማ በጀት የማህረሰብ አቀፍ ጤና መድን መዳሀኒት ቤት ለማስገንባት ስለሚፈልጉ ደረጃ GC ወይም...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በበጀት አመቱ ከሚያሰራቸው ፕሮጀክቶች መካከል 1. የአስፓልት ጥገና ሥራ ከአኮቴት እስከ አዲሱ ሚካኤል አስፓልት ድረስ ያለዉን የአስፓልት ጥገና...

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት የ4ኛ ሩብ አመት ለ3ኛ ዙር ለመኖሪያ ፣ለሆቴልና ለገበያ ማዕከል አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጁ ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ ጎሹ ሙሀመድ እና በአፈ/ተከሳሽ አነ ሙሉ አማን መካከል የኑዛዜ ሀብት አፈፃፀም ክስ ክርክረ ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ ቀበሌ 04  በምሥራቅ ገደፋየ ካሴ ፣በምዕራብ...

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የነፋስ መውጫ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8/1 መሰረት በ2017 በጀት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በአስተዳደረ ጽ/ቤት አማካይነት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልገሎት የሚውል B+G+3 ግንባታ በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስስዚህ ተጫራቾች ማሟላት...

መደበኛ የሊዝ መሬት ጨረታ ማስታወቂያ

የደጋን ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የመሬት ልማት ማኔጅመንት እና ባንክ ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአፈፃፀም ከሣሽ ሃይማኖት ጋሹ እና በአፈፃፀም ተከሣሽ ሙሉሃብት ገብሬ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አጃየ ሙሉና ውበት ገብሬ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቦታ በምሥራቅ...