ጨረታ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. የስኳር ማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ለአንድ ዓመት ዉል ይዞ የሚያጓጉዝ ሁኖ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የአነደድ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ከSLM-KFW ፕሮጀክት ከተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ፖሊተን ቲዩብ በግልጽ ጨረታ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለመግዛት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ መ/ታ ተከስተ ብርሃን እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አዳሙ ሽፈራው መካከል ባለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ደሴ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም  ከሳሽ አስማረ ተመስገን እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ያለው የሽመቤት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ያለው የሽመቤት ንብረት የሆነ 1. የቁልፍ መምቻ ማሽን ብዛት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን መገናኛ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተ ሰብል ለመግዛት እና  የትራንስፖርት አገልግሎት ለማግኘት በግልጽ ጨረታ በሎት ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 ጤፍ የአንዳቤት እና የእስቴ ምርት የሆነ ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር  አብክመ/ሳቴኮ/ግ/ጨ/04/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ለተለያዬ  አገልግሎት የሚውሉ ሶፍትዌሮችን ማለትም፡- ሎት 1  የፕሮጀክት አስተዳደር ሲስተም ሶፍትዌር ልማት፣ ሎት 2...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር በ2017 ዓ.ም በመደበኛ ማስፈፀሚያ በጀት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች ምድብ 1 የጽህፈት መሳሪያ እቃ...

የሐራጅ ጨርታ ማስታወቂያ

የአፈ/ከሳሽ አቶ ይርጋ ከፋለ እና የአፈ/ተከሳሽ ዶ/ር መላኩ የኔነህ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርከር ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ አዋሳኙ በምሥራቅ መንገድ፣ ምዕራብ አማረ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የሚገኙትን ቆርቆሮ በቆርቆሮ የተሰሩትን 2  ብሎኮችን በእጅ ዋጋ ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ ሙሉቀን ዘዉዴ 2ኛ ደረጀ አድማስ መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በ1ኛ አፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን ዘዉዴ ስም የተመዘገበ በእንጅባራ ከተማ...