ጨረታ

የመሬት ሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታዎችን በመሬት ሊዝ ጨረታ መመሪያ መሰረት ለተጫራቾች አወዳድሮ ማስተላለፍና ማልማት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ...

ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ አገዉ ግምጃ ቤት ቅርንጫፍ በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ አዝመራዉ ካሳሁን 2ኛ ቦሰና ደሴ መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ 1ኛ በአፈ/ተከሳሽ አዝመራዉ ካሳሁን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምሥራቅ ጐጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለዞን ፖሊሲ መምሪያ እና ደብረ ማርቆስ አድማ መከላከል ፖሊስ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጡ እቃዎችን ሎት 1....

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ መጣልኝ ጌትነት እና በአፈ/ተከሳሽ ጥላነሽ በዜ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በዘጌ ቀበሌ 01 ገዳም ሰፈር በወ/ሮ ጥላነሽ በዜ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ...

የጨረታ ማስታወቂያ

በሰ/ጎጃም ዞን በአዴት ከተማ አስተዳደር የአዴት ግብርና ምርምር ማዕከል የዘር ማበጠሪያ ማሽን ከአሰላ አዴት ግብርና ምርምር ማዕከል በሎቬድ መኪና ማስመጣት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር...

የመሬት ሲዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ታቦር ከተማና መሰረተ úማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የmረት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ 44...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት1- የተለያየ መጠን ያላቸው BUITWELDING HDPE PIPE ሎት 2- Flanged...

በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ቦር ከተማ የሚገኘዉ የመገናኛ የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኔዬን ኃ.የተ. በሎት /በምድብ/:- ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 3 የጽዳት...

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

መገናኛ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተ ጤፍ የአንዳቤት እና የእስቴ ምርት የሆነ 1200  ኩንታል ነጭ የበዛበት ሰርገኛ ጤፍ እና 600 ኩ/ል በቆሎ በድምሩ 1800 ኩ/ል ሰብል...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የመገናኛ ሁ/ የገ ህ/ስ/ ማህበራት ዩኒየን ዩኒዬን ኃ.የተ በደ/ጎንደር ዞን በደ/ታቦር ከተማ በጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01 ፀደይ ባንክ ደ/ቦር ዲስትሪክት ህንጻ 1ኛ ፎቅ...