ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚሰጥ መጸዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅቱ ውል ይዞ ማስገንባት (ማሰራት) ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም  የዘርፉ ተጫራቾች በጨረታው  መወዳደር ይችላሉ፡፡ ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርስቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ ሎት 2 የስፖርት እቃዎች፣ ሎት 3...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት በጤና እና በስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ የማህበራዊ ልማት ተጠቃሚነት አስተዋፅኦ...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች እና ሎት 2. የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ቀለም በግልጽ ጨረታ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0115/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም አበዳሪው ቅርጫፍ የአስያዥ...

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የቢቡኝ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2018 በጀት አመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች ማለትም፡- የደን ዘር፣ የአትክልት ዘር፣ የደጋ ፍራፍሬ እንዲሁም ፖሊቲሊን ቲዩብ በግልጽ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ ሎት 1. ምርጥ ዘር በቆሎ በተመደበበት ወረዳ ማጓጓዝ እንዲሁም ሎት 2. 12x24...

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ግ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክት ዘመናዊ የንጹህ መጠጥ ውሃ የእጅ ውሃ ጉድጉድ ግንባታ 1. ገላ ማጠቢያ ቀበሌ...