ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ማርቆስ ደም ባንክ አገልግሎት ለጽ/ቤቱ አገልገሎት የሚውሉ ብስኩት፣ የታሸገ ውሃ የጽዳት እቃዎች፣ ህትመትና ፕላስቲክ ወንበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች...

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት ሂሳብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ውቤ አነጋግሬ በአፈ/ተከሳሽ ያየሰው መርከቡ መካከል ስላለው ገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05  በአዋሳኝ በምሥራቅ 017፣ በምዕራብ 015፣ በሰሜን 018 አንዲሁም በደቡብ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ጌች ግሮሰሪ ዕቁብ ማህበር  ሰብሳቢ አቶ አለኸኝ ልየው  በአፈ/ ተከሳሽ እነ አቶ አለኸኝ  አይናለም  ሶስት እራሳቸው መካከል  ባለው  የገንዘብ  ክስ ክርክር  ጉዳይ  በእንጅባራ...

በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር በዚገም ወረዳ ሶሪት ቀበሌ ያመረተውን ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 ቁጥር ግጨ 04/2017 የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና እና የህትመት አገልግሎት ለ1/አንድ/ ዓመት የሚቆይ አመታዊ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡...

የደን ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎጃም ዞን በዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር በአብችክሊ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጁፊ በሚባል ቦታ የሚገኘውን በ34 ሄ/ር መሬት ላይ የለማ የባህር ዛፍ ደን የማህበረሰብ ደን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሸበል በረንታ ወረዳ ፍ/ቤት እና የመርገጭ ንውስ ወረዳ ፍ/ቤት የግፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚዉል ሎት 1 ጽ/መሳሪያ፣ ሎት...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎጃም ዞን  የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን  ቁርጥራጭ ብረታ ብረት  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው የምትሳተፉ ድርጅቶች /ግለሰቦች/ በቀረበው የጨረታ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ጸደይ ባንክ በአፈ/ተከሳሽ 1.ግርማ ተዋበ 2. አንዳርጌ ተዋበ መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአቶ አንዳርጌ ተዋበ የተመዘገበ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01  የሚገኝ...