ጨረታ
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ሙሉጎጃም ሲሳይ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አበባው መኮነን መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ ቀበሌ 02 ምሥራቅ መንገድ ፣ምዕራብ ዋርካው ፣ሰሜን...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የላይ አ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በትክል ድንጋይ ከተማ ውስጥ በመንግስት እዳ ተይዞ በፍርድ ቤት ውሳኔ ተሸጦ ለመንግስት ገቢ እንዲሆን የላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት በፃፈው ደብዳቤ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለከተማ አስተዳደሩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 አላቂ የጽህፈት መሳሪያ እስቴሽነሪ...
ጨረታ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብከመ የሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ ፣ሎት2. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት3. የውሃ እቃዎች፣ ሎት4.የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት5. የኤሌክትሪክ እና የህንጻ እቃዎች፣ ሎት6....
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የባንጃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው ሴ/መ/ቤቶች የቢሮ ግንባታ ዲዛይን G+3, G+2 እና G+0 ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ህንጻዎችን ዲዛይን ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን...
ጨረታ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ጎንደር ዞን የሰዴ ሙጃ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ግን/አስ ቡድን ለ2017 በጀት አመት ለመንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የዶዘር ማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የዋድላ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የመንገድ ሥራ ማሽነሪ ኪራይ ማለትም /ዶዘር ፣ሮሎ ፣ኤክስካቫተር ፣ግሬደር ፣ሻወር...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የባህርዳር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017ዓ.ም በጀት አመት ለመደበኛ ሰልጣኞች ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ሎት1.የህንጻ ግንባታ ማሰልጠኛ፣ ሎት2. የኤሌክትሪሲቲ ማሰልጠኛ ፣.ሎት3. የኤሌክትሮኒክስ ማሰልጠኛ ፣ ሎት4. የውሃ እቃዎችን...
ጨረታ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት አመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚዉሉ ልዩ ልዩ አቅርቦቶችን ማለትም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣የህትመት ሥራዎች እና የህክምና ግብዓት አቅርቦቶችን በመደበኛ እና...
ጨረታ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል ሰ/ምዕ/ሪጅን/ትራ/ሰብ/ኦፕ ጥገና ቢሮ ለድርጅቱ መኪናዎች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚህም መሰረት፡፡
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
...