ጨረታ
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር
EEU/DMR/SC-PGS/NCB-04/2017
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ማዕከላት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዬ ዓይነት መስሪያ መሳሪያዎች ፣የተሸከርካሪዎች ቅባት ፣የመታወቂያ መስሪያ ማሽን...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የመገናኛ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ሎት 2 ፈርኒቸር ዕቃዎች ፣ሎት 3 የጽህፈት መሳሪያ ፣ሎት 4...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
አብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣የኮምፕረሰር እቃ እና ጋዝ መሙላት ግዥ ፣የመፀዳጃ ቤት እድሳት ግዥ እና የአትክልት ማስቀመጫ ከተመረጡ...
ጨረታ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአብክመ ም/ቤት ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት በ2017 በጀት ዓመት ለአብክመ ምክር ቤት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት 01 የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...
ጨረታ
የከተማ ቦታ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ዙር፡ የ2017 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ
የጨረታዉ ዓይነት፡ መደበኛ ጨረታ
የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ...
ጨረታ
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2017 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዴት ሆስፒታል የግ/ዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስ/ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የምግብ አቅርቦት፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ፣ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ሎት 4 የሰራተኞች ሰርቨስ በግልጽ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ግርማ ታረቀኝ እና በአፈ/ተከሳሽ መዝገቡ ጥላሁን መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በባ/ዳር ከተማ ዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ አዲስ አለም ቀበሌ በአፈ/ተከሳሽ መዝገቡ ጥላሁን...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በበጀት አመቱ ከሚያስራቸው ፕሮጀክቶች መካከል 1. የአስፓልት ጥገና ሥራ ከአኮቴት እስከ አዲሱ ሚካኤል አስፓልት ድረስ ያለዉን የአስፓልት ጥገና...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በበጀት አመቱ ከሚያሰራቸው ፕሮጀክቶች መካከል በ6 (ስድስት) ቦታዎች ላይ የትራፊክ መብራት ጥገና ሥራ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች በኤሌክትሮ መካኒካል...

