ጨረታ

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ታቦር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ቡሬ በ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ ውል በመያዝ ለተኝቶ ህክምና ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል ሎት 1 የበሰለ ምግብ...

የሽያጭ የጨረታ ማታወቂያ፡-

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ተበዳሪ የሆኑት 1 ጎዴ ወንድሙ፣ 2 እብስቱ በላይ አድማሱ እና 3 አንተነህ ንጉሴ እጅጉ የተበደሩትን ገንዘብ በዉሉ መሰረት ሊመልሱ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ጐንደር አስተዳደር ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት 2 የወለል ምንጣፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ክልል ም/ቤት በ2017 በጀት ለኮድ 4-03998፣ 4-06956፣ 4-02312 የመኪና እቃ እና ኮድ 4-3823 ሞተር እቃዎች ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለዚህ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት ኃ.የተወሰነ ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን መነሻውን ደብረ ታቦር ከተማ በማድረግ 35,000 ኩንታል በላይ የተለያዩ የሰብል ምርጥ ዘር...

በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት ሚዉሉ ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 2 የፋብሪካ ማቴሪያል እና ሎት 3 የመኪና ጎማ ህጋዊ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጎንደር ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ክላስተር ማእከል ለማዕከሉ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጉና በጌምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለጉና በጌምድር ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት እና በፕሮጀክት በሰቆጣ ቃል ኪዳን በጀት ሎት 1....

ለመጅመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፣

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሉማሜ ከተማ አስተዳደር የሉማሜ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የ5 ዓመት ኦዲት ለማስደረግ በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን...