ጨረታ
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ሙሉጎጃም ሲሳይ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አበባው መኮነን መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ ምሥራቅ መንገድ፣ ምዕራብ ዋርካው፣ ሰሜን...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር
EEU/DMR/SC-PGS /NCB-10/2017
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና በሥሩ ለሚገኙ አገ/መ/ማዕከላት አገልግሎት የሚሆን ወረቀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ
የዕቃ ዓይነት
ሎት
ብዛት
የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ)...
ጨረታ
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ጎንደር ዞን በታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማው ውስጥ የሚገኙትን የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎች በአዋጅ ቁጥር 721/2004...
ጨረታ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1 የስኳር ማጓጓዝ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ አገልግሎት ግዥ፣ ሎት 2 ያገለገሉ ዕቃዎች /ባዶ ጆንያ/...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአብክመ ዋና ኦዲተር መ/ቤት 1ኛ/የመ/ቤቱ ህንፃ ፊት ለፊቱ የቀለም ቅብ እና ሌሎች ጥገናዎችን ለማሰራት ስለተፈለገ ከደረጃ 5 እና በላይ የሆኑ ህንፃ ተቋራጮችን እና 2ኛ...
ጨረታ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የእና/እና/ወረዳ የደብረ ወርቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ 1ኛ.የጽህፈት መሳሪያ እና 2ኛ.የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
አብክመ/ውኢቢ/ግጨ/ዕግ/ቁጥር-002/2017
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውኃና ኢነርጅ ቢሮ ከአማራ መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽ/ቤት በሚያገኘው የበጀት ድጋፍ ሎት 1. የሶላርዕቃዎች የዕቃ አቅርቦት ግዥና ሎት 2. የጠላቂ ፓምፕ የዕቃ አቅርቦት ግዥ ጨረታ አወዳድሮ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአብክመ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን የተለየዩ የመኪና ዘይት እና ቅባት ፣ የጽዳት እቃ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ ፣ ፕላስቲክ ማዳበሪያ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በUNDP በጀት ለጃናሞራ ወ/ት/ት ጽ/ቤት ለተማሪዎች ለመማሪያና ማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ሎት1.ኮንባይን ዲስክ የተማሪዎች ወንበር፣...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀት፣ በፌደራል ድጐማ በጀት እና ከገቢ ማሰባሰቢያ በተገኘ በጀት 1ኛ. ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ ፣2ኛ. ሎት2. ህትመት ...

