ጨረታ

ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ፀደይ ባንክ (ኢማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ወለላው በላይ እና ወ/ሮ ትዕግስት አበራ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ከዚህ በታች የተገለፀ መኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስተዳደር ቡድን ለመቄት ወረዳ ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች መደበኛ በጀት እና መደበኛ ባልሆነ በጀት በሎት ጠቅላላ ድምር ማለትም፡- ሎት 1 የጽህፈት...

ግልጽ የሐራጅ  ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ሀሎ ጀኔራል ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ 1. አሽርፍ አግሪ ካልቸራል ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር 2. ባሕር ዳር ምግብ ዘይት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ታቦር አጠቃላይ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒከስ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ  ጥገና፣ የዉሃ ቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን የተለያዩ ህትመቶችን፣...

የሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የሚደነግገውን አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8/1 መሰረት በ2018...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር ፡ አብክመ/ኢቴቢ/ግ/ጨ/ 02 / 2018 በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ በግቢው ውስጥ የሚገኘውን ከፍተኛ መጠን ያለውን የህንፃ ፍርስራሽ የፌሮ ብረት በሀገር ውስጥ ግልፅ...

ግልፅ ጫራታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ የአምበር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማዉ ዉስጥ ለዉስጥ ያለውን መንገድ ለማሰራት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የማሽነሪ ኪራይ...

የሐራጅ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ ከሳሽ የታዳጊዋ ተኩለሽ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሾች 1ኛ አቶ መሳይ በየነ እና 2ኛ አቶ ታደሰ ደስየ መካከል...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ    

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳር ገንዘብ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለዞን ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያና ተዛማጅ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ሎት 2 የፕሪንተር፣ ፋክስና...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልጋሎት የሚውሉ ሎት 1  መድሃኒት፣ ሎት 2 ሬጀንት፣ ሎት 3 የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ ሎት 4 የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና ሎት...