ጨረታ
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር የኮምቦልቻ እንስሳት በሽታ ቅኝት ጥናት ምርመራ ላብራቶሪ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዊ ብሄ/አስ ዞን የቻግኒ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የገቢ ግዥ ፋይ/ን/አስ/የስራ ሂደት በ2018 በጀት አመት የፋይናንስና የንብረት እንቅስቃሴ ስራ ኦዲት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ሻንበል ብርሀኑ ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት መንግስት 2ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአዘና ከተማ ቀበሌ 01፤ በምሥራቅ በደቡብ እና በምዕራብ...
ጨረታ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የባህር ዳር ከተማ የመ/ው/ፍ/አገ/ ድርጅት አንድ ተሸከርካሪ ሾፌር እና ነዳጅ አከራይ ሸፍኖ ድርጅቶችን (ግለሰቦችን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ1አመት ለዋናው መስሪያ ቤት እና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 07/2018
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት2. የፈርኒቸር ዕቃዎችን ፣ሎት3. የልጆች ቻናል ስቱዲዩ የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ሥራ ፈቃድ ካለቸዉ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት እቃዎች እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መ/ቤቱ ባወጣው...
ጨረታ
የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ዙር 1ኛ /2018 ዓ.ም
የጨረታዉ ዓይነት /መደበኛ
የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡01
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የህትመት ሥራዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ብትን ጨርቅ፣ የዉሀ እቃዎች፣ ኮምፒዩተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣...
ጨረታ
የኦዲት ስራ ዉስን ጨረታ ማስታወቂያ
ዋን ኸርት ሆልነስ ሴንተር የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢፌደሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ ቁጥር 1113/2011 ተመዝግቦ በምዝገባና ፈቃድ ቁጥር 5776 ህጋዊ ፈቃድ በማግኘት በኦቲዝም...

