ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 03/2015 የእንጅባራ /ከ/አስ/ከተማ/መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጽ/ቤት በፓኬጅ ቁጥር AMH /INJEBARA/CIP/GS01/23/24 ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች ኤሌክትሮኒክስ. ሎት 2. AMH/INJEBARA/CIP/GS 03/23/24...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደባይ ጥላት ግን ወረዳ በቁይ ከተማ መሪ ማዘጋጀ ቤት በ2017 የበጀት አመት በከተማው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና መ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊና ብቃት ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ማለትም፡- ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውልሉ ሎት 1. የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2. የኤልክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 3. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 4....

ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የደብረታቦር አጠቃላይ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን ፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃ ፣ የኤሌክተሮኒክስ ጥገና ፤ የዉሃ ቧንቧ መለዋወጫ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የመኪና ጐማ ከነካላማዳሪው፣ የመኪና ዲኮር፣ የሞተር ብስክሌት ጐማ ከነካላማዳሪው፣ የብስክሌት ጐማ ከነካላማዳሪው፣ ህትመት፣ የቢሮ መገልገያ፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር የመጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሚዉሉ 1.የቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎች ፣ 2.የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች፣ 3. የጽህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ...

ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ

የመተማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት ሎት 1. የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2. የመኪና መለዋወጫ...

የሊዝ ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ መሪ/ማ/ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማው ውስጥ የሚገኙትን የመኖሪያ፣ የድርጅት እና የመጋዘን ቦታዎችን በአዋጅ ቁጥር 721/2004 በደንብ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሚገዙ ግዥዎች ማለትም ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ ፣ ሎት 2. የውሃ መገጣጠሚያ ፣ሎት...