ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ጤና ቢሮ የዳንግላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችንና ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል፡፡...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን በጊምባ ከተማ አስተዳደር የጭሮ ከተማ ንኡስ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል፡፡ 1ኛ. የማሽኑ ስም...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የባ/ዳር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የባ/ዳር መንገድ ትራንስፖርት ሴክተር ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሎት 1 የስላቨ ካልቨርት የግንባታ ስራ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በከፈ/ከሳሽ አበበ ተላከ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለው መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈጻጸም ተነሣሽ ባለቤት ወ/ሮ እቴነሽ ፈቃዱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው በዳንግላ ከተማ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ እንዲሁም  ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ በግልጽ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ጤና ቢሮ የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት አመት የሚፈጸሙ የግዥ አይነቶች ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ከ2018 የመደበኛ በጀት ለግብርና ጽ/ቤት የመስኖ ፕሮጀክት ካናል ጥገና ስራ፣ ለውሃ ጽ/ቤት የዉሃ ፓምፕ፣  እንዲሁም...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለፎ/ወ ግብርና ጽ/ቤት በወረዳችን  ቲዋ-ዛቀና እና አቧ ኮኪት ቀበሌ ሚዚዋ ወንዝ ከወረዳው 2.5 ኪ.ሜ ርቀት ያለው ሲሆን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አማካኝነት ለውኃ ልማት ጽ/ቤት፣ ለእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ፣ ለግብርና መምሪያ የመስኖ ካናል ግንባታ ማስገንባት እና የተለያዩ ግዥዎችን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ ኤርፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ በብር ለጨረታ የቀረበ የአንዱ ዋጋ 1 ያገለገሉ...