ጨረታ
ጨረታ
የከተማ መሬት የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ዙር፡ የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ
የጨረታ አይነት፡- መደበኛ ጨረታ
የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ...
ጨረታ
የመሬት የሊዝ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለአብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር በጨረታ...
ጨረታ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማና ዲኮርና ሳኒተሪ እቃዎችን ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታማሉ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ሰነድ ቁጥር KFW 02/2
በጀርመን መንግስት የልማት ትብብር ባንክ /KfW/ የደቡብ ወሎ ደን ልማት እና ብዝሀ ህይወት ሀብት ጥበቃ ፕሮጀክት ጅፒኤስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ምሥራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤትና ደሴ በሚገኙ ፕሮጀክቶች መጋዝኖች ባሉበት በግልጽ ጨረታ...
ጨረታ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ.ሎት 1.የበቀሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት 2.ያገለገሉ እቃዎች /ባዶ ጆንያ/ ሽያጭ፣ ሎት 3. የትክተር ጎማ ካላማዳሪ ግዥ እና...
ጨረታ
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአዊ ሔረሰብ አስተዳር መምሪያ በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር የእንጅባራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለህክምና አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን ከውስጥ ገቢ በጀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሻሁራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ማለትም ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 3 አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ሎት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ 3 የፅዳት ዕቃዎች፣...